Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ስለዚህም ጥቅሶቹን ሰፋ ባለ እይታ ለመረዳት መሞከር የአንባብያን ፈንታ ነው ሌላው ነጥብ ደግሞ በዚህ መጽሐፍ ተአምራትና ገድላት በአስረጂዒነት መቀመጣቸው ነው። ምን ጥቅምም እንደሚያስገኝ ያስረዳል ሰባተኛው ምፅራፍ ምእመናንም ሆኑ የቅርብ አገልጋዮች ካህናት ።ር ጸንቶባቸው በኃጢአት ሲወድቄ ምን ዓይነት አቋም መያዝ እንደሚኖርባቸጡ የሚዘረዝር ሊሆን ርአሉ ካህናትን መገሠጽና መንቀፍ ከትምህርተ ፃይማኖት አንጻር» የሚል ነው ካከነ ጌታችኀ ብቻ ነውጡን። መ ዘርግቶ ደምን ያቀርብ ነበር ከሊቀ ካህናቱና ከካህናቱ በሥልጣን ዝቅ ያሱ ሲሆኑ በቤተ መቅደሱ አገልግሉት የሚራዱ ናቸው በሐዲስ ኪዳን ሊቀ ካህናት አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን በገዳመ ቆሮንቶስ ከጾመ በኋላ በዲያብሎስ በተፈተነ ጊዜ ዲያብሎስ በምድረ በዳ ከፈተነው በኋሳ ወደ ቤተ መቅደስም ጭምር መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል ካህናት የሚጸናባቸው ጾር የሚፈተኑበት ፈተና ትፅቢት አንደሆነ መጻሕፍት ያስረዳሉር «ካህን እም ኢተምህረ እምኢመጽኦ ትዕቢት» «ካህን ባልተማረ ኖሮ ትዕቢት ባልመጣበት ነበር እንዲል ስንክሳር ዕውቀት ካህንን ወደ ትዕቢት ሊገፋፋ ይችላል ይሀም አአምሮአችን ኮውቀታችን ረቂቅ ማዕረጋችን ምጡቅ እያሉ ይታበያሉና ሲል ነው።
ዲያቆን ሄኖከ ኃይሌ ሁቂ አዲስ አበባ ከዩበእዚ ከቨወሃከርዐክባ መቅድም ጌታችን በስ ዘከኀክሴየስ ስሰኮ ዘትክሱ ገዚረ ጠሲምኀተኒ ሖጎ ሪኔ ምመም ኃታሠደረፉ ታፉም ዮሐድሯ በማለት እንደተናገረ ረድኤተ እግዚአብሔር ሥጋዊም ሆነ መንፈሳዌ ነገር ሃላ አይቻልም እኔም ረድኤተ እግዚአብሔርን አጋዥ በማ ፈቃድ ይህችን የመጀመሪያ መጽሐ ፔሳላችሁ ቀርቤአለሁ «ክህነት» ማለት ተክህነ ከሚለው የግእዝ ግሥ የወጣ ቃ ሲሆን አገለገለ ተሾመ ዲቁና ቅስና ተቀበለ የሚል ትርጓሜ ኤው አንድም ክህነት ማለት አገልግሎት የሚል ትርጓሜም አለው ክ ንት ከሰባቱ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን አንዱ ሲሆን ይህ ምሥ« የተፈጸመላቸው ሁሉ ደግሞ «ካህናት» ተብለው ይጠራሉ ዛጌ የሚለው መጠሪያ መደበኛው ለቄስ ቢሆንም ዐቢይ መዐርገ ህነት ተብሎ በሚጠራው ከዲቁና እስከ ጵጵስና ቁና ጵስና ባለው እርከን ጊ ሁሉም ካሀናት» ተብለው ይጠራሉ የ ያሉት «ክብረ ክህነት» የሚለው ቃል የክህነት ክብርኔ አለው መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ክህነት ክብር ይናገራ ዳውሎስ በመልከም የሚያተዳድሩ ሽማግሌዎች በማስተማር የሚደክሙት አጥፍ ክብር ይገባቸዋል በማለት ስለ ክብረ ክህነት ተናግሮአል ጢሞ እንዲሁም የክህነት ክብር ከአግዚአብሔር ካልተሰጠ በቀር እንዲሁ ሊያገኙት የሚቻል አለመሆኑን እንደ አሮን በአግዚአብሔር ከተጠራ በቀር ማንም ለራሱ ክብርን የሚወስድ የለም ዕብ ባለንበት ዘመን ምክንያቱ ምንም ሆነ ምን የክህነት ክብር እጀግ እየተቃለለ የመጣበት ጊዚ ላይ ነን ደግሞ በቤተ ክርስቲያኒቴ የመጪው ዘመን ህልውና ላይ ከፍተኛ ኣፈ ን መሥራት ድረግ በአርሱ ፌን «ክብረ ክህነትኔ በሚል ርዕስ የሜል ትርጓሜ ል ሐዋርያው ትዱስ ይልቁንም በመስበክና የሚሆን ነው ስለዚህ ይህች ስለ ክህነት የምታወሳ መጽሐፍ በዚህ ጉዳይ ቢያንስ እንዲታሰብበት ሰማድረግ ታገለግላለች ይህ መጽሐፍ ስለ ምሥጢረ ክህነት የተጻፈ አይደለም ምሥጢረ ክህነት በውስጡ እጆግ ብዙ ነገሮችን የያዘ ሰፊ ርአስ ነው በዚህ መጽሐፍ ላይ ስለ ክህነት ክብርና ከክህነት ጋር ተያያሻ ስለሆኑ ጉዳዮች ተጽፎአል ምናልባት ከክብረ ክህነት ባሻገር ሌሎች ቁም ነገሮችን የሚያስጨብጡ ሐሳቦች በዚህ መጽሐዓ የተካተቱ ቢሆንም በሚጸናው መናገር የመጻሕፍት ልማድ ነውና «ክብረ ክህነት» የሚለው ቃል በርእስነት ተቀምጧል ይህ መጽሐፍ ከአምስት ዓመታት በኋላ በድጋሚ የታተመ በመሆኑ በድጋሚ የሚገዛው ሰው ሊኖር ይችሳል ይሁንና ይህ ኅትም ከቀድሞው ኅትም በይዘትም ሆነ በገጽ ብዛት ሰፊ ልዩነት ያለው በመሆኑ እንደ ኪሳራ የሚቆጠር አይሆንም ከዚህ በተጨማሪ መጽሐፉን ለሚያነቡ ሁሉ አስቀድመው ከግምት እንዲያስገቧቸው የምፈልጋቸው ቁም ነገሮች አሉ በዚህ መጽሐፍ ላይ የተቀመጡት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥቅሶች ከነትርጓሜአቸው የተቀመጡ ናቸው። ገድላት ይልቁንም ተአምራት ከተለመደው የተፈጥሮ ሕግ ውጪና ከሰው ልጅ አቅም በላይ የሚፈጸሙ የእግዚአብሔር ከሃሊነት መገለጫዎች በመሆናቸው እንደ አስረጂነት ለመቅረብ የሚከብዱ መሆናቸውን ስቼው አይደለም ይሁንና በእነዚህ መጻሕፍት ከተአምራትና ከመንክራት በተጨማሪ በማንኛውም ክርስቲያን ሕይወት ውስጥ ትርጉም ያላቸው በየጊዜው ከማስተማሪያነት ከምጠቀምባቸው ምሳሌዎች የተሻሉ ምሳሌ የሚሆኑ ታሪኮችና ብዙ ፋም ነገሮች እንዳሉም በማሰብ ነው እንጂ በአዋልድ መጻሕፍት ላይ የዘመቱ መናፍቃን በሚያሳድሩት ተጽእኖ ሆነ በሌላ ምክንያት አዋልድ ከመጥቀስ መቆጠብ እየተለመደ መጥቷል ህም በጽንሰ ፃሳብ የምንቃወመውን አካሄድ በተግባር እየተከተልነው ነው የሚስበል ነው ከዚህ ባሻገር እንደ ተአምረ ማርያም ባሉ ትዱሳት መጻሕፍት ላይ የዘመቱ መናፍቃንና ተቐርቋሪ መሳይ ከሐድያን እንደ አሸን የፈሉበት ወቅት ላይ በመሆናችን «መች እንዳላችሁት ሆነና ገድላትና ተአምራት እኮ ለጉዛችን ምርኩዝ የሚሆኑን ሕይወታችንን መመልከቻ መጽሔታት መስታወቶች ናቸውኔ በማለት ለምእመናን ተስዓ ሰመናፍቃን ዘለፋ እንዲሆን ነው ይህ መጽሐፍ በዋነኛነት ክህነትን አስመልክቶ የተጻፈ ቢሆንም ማንኛውንም በመንፈሳዊ አገልግሉት ያለ ሰው የሚመሰክከቱ ሐሳቦችም አሉትና ይሀ ፅ ይመሪኋኃፖጳ እያሉ ማንበብ የአገልጋዮች ፈንታ ነው አንዲሁም የካህናትና የምአመናን ግንኙነት ለካህናት ባ አክብሮትና አገልግሎት ካህናትን መገሠጽና ሃይማኖት አንጻር የሚሉት ምፅራፎች በ ናቸው ስለዚህ መጽሐፉ ሁሉንም እወዳለሁ የሚገባ መንቀፍ ከትምሀርተ ቀጥታ ምእመናንን የሚመለከቱ የሚመለከት መሆኑንም ለማስታወስ በዚህ መጽሐፍ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ካህናትን መንቀፍን አስመልክቶ ምናልባትም አወዛጋቢ ሏሆኑ የሚችሉ ሐሳቦች ተተምጠዋል ይሁንና በዚያው ምዕራፍ ላይ ለመግለጥ እንደሞከርሁት አንባብያን በመንፈሳዊ ዓይን ከመንፈሳዊ ማዕዘን እንዲመለከቱልኝ አደራ አላለሁ መንፈሳዊ ጽሑፍ ከግል አመለካክት ከቅሬታ ከወቅታዌ ሁኔታ ከአድርባይነት ከመሳሰሉት ስሜቶች በጸዳ ሕሊና መጻፍ እንዳለበትም እምነቴ ነው የቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ግሮች ሲፈቱየምንጸጸትበትና ለማስተባበል የምንገደድበት አቋም በጽሑፎቻችን ላይ መንጸባረቅ እንደሌለበትና አስተምህሮአችንም ሁኒታዊ ክ መሆን እንደሌለበት ከግምት ውስጥ ሊገባ ይገባል የዋህ ብአሲ ኩሉ ዘነገርዎ የአምን የዋህ ሰው የነገሩትን ሁሉ ያምናል» እንዲሉ በርቱዕ አንደበት የተነገረውን ሁሉ የሚያምነው የዋህ ምእመን ካህናትን መንቀፍን እንደትሩፋትና ለቤተ ክርስቲያን አንደማሰብ መቁጠር እየደመረ በመሆኑ የቤተ ክርስቲያን ነገር ቢያሳስበኝ ይህችን መጽሐፍ ጽፌአለሁ የዚህ መጽሐፍ የሽፋን ሥዕል በማቴ ቿ «አንተ ዓለት ነህ በዚህችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ የገፃነም ደጆችም አይችሉአትም» በማለት ጌታችን ካህኑ ለቅዱስ ጴጥሮስ የተናገረውን ቃል መሠረት ያደረገ ሲሆን መነሻ ሐሳቡ ከመጽሐፈ መነኮሳት የተገኘ ነው የሥፅሉ ገጽታም ክፊት ለፊት የሚታየው ጌታችን ለቅዱስ ጴጥሮስ የመንግሥተ ሰማያት መክፈቻ ቁልፍ የተሰኘውን የማሰርና የመፍታት የክህነት ሥልጣን ሲሰጠው ሲሆን ቅዱስ ጴጥሮስ ልብሰ ተክህኖ መልበሱ እስከ ምጽአት ድረስ ለሚነውት ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ሥልጣነ ክህነት መሰጠትዋን ለማመልከት ነዑው በዙሪያው የዓለም ሥዕል መሳሉ ደግሞ «እናንተ የዓለም ብርፃን ናችሁ» ብሎ የተናገረውን ለማመልክት ሲሆን ከላይ በዓለት ላይ የተቀመጠችው ቤተ ክርስቲያን ደግሞ አንተ ዓለት ነህ በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራታለሁ» የሚለውን ቃል ይወክላል ይህችን መጽሐፍ የምታነቡ ምአመናን ብትችሉ መጽሐፉን ባትችሉ መልእክቱን ለሌሎች የማበርክት ዴርሻ አለባችሁ ከፍ ሲልም ለመምህረ ንስሓም ማበርከት መልካም ነው ይህ መጽሐዓ መምህራነ ንስሓ ካህናትን የሚመለክት እንደ መሆኑ ምእመናን ለነፍስ አባቶቻቸው በሥጦታ ቢያበረክቱት የተመረጠ ነው ምንም የሚነቀፍ ባይሆንም ሰነፍስ አባት የሚሰጠው የሚጠ ሻሻ ብ መጻሕፍትም አንጻ መጠም ሻሻ ብቻ አይደለም ከርሰ ን መጽሐፍ የምታነቡ አባቶቹ ካህናትና ሊቃውንተ ቤተ ባፍ ያ ሆይ ይህችን ጽሑፍ በዓይነ መንፈስ እንደምትመለከቱልኝ አደርጋለሁ «በሊቃውንት ፊት አትጥቀስ»ኔ የሚለውን የኢያሰ ቃልም አልዘነጋሁትም ይሁንና ቀድቼ እንጂ ከራሴ አንቅቼ የጻፍኩት የለምና የተጣ ዓታች የ መወ ይ ችሁ ኣንድታነቡልኝ በአክብሮት እማጸናለሁ። የመጽሐፉ ጠቅሳሳ ይዘት እንደሚከተለው ነው የመጀመሪያው ምዕራፍ «ሥልጣነ ክህነት በሐዲስ ኪዳን የሚል ሲሆን የክህነትን አመሠራረትና መስፋፋት የሐዲስ ኪዳን ክህነት አያስፈልግም ለማለት የሚቀርቡ ተቃውሞዎችና መልሶቻቸው ክህነት ለማን እንደሚሰጥና ለማን እንደማይሰጥ ከነምክንያቱ እንዲሁም ክህነትን መቀበልን ሰሚሹና ለተቀበሉትም ጠቅለል ያለ ትምህርት የቀረበበት ነው ሁለተኛው ምፅራፍ «የካህናት ሥልጣን» የሚል ሲሆን በአንብሮተ ፅድ የምትሰጠውን የክህነት ሥልጣን ታላቅ ሹመት ስለመሆንዋ የካህናት ሥልጣን በምን በምን ላይ እንደሆነ ኛካህኑ ምግባር በሥልጣኑ ላይ ተጽዕኖ አንዳለውና እንደሌለው በአጠቃላይ ሥልጣንን አስመልክቶ ሰፋ ያለ መረጃ ተቀምጦበታል ምዕራፍ ሦስት ደግሞ የካህናት ጾር» የሚል ነው ካህናት ላይ የሚመጣ የዲያቢሎስ ፈተናን በሚመለከት በአራት ንዑሳን አርአስት የተከፈለ ምፅራፍ ነው እንደ እግዚአብሔር ፍጥረት ብዙውን እንደ አንድ ቆጥረን እንጂ በካህናት የሚመጣ ፈተና አራት ብቻ ነው ለማለት አይደለም እንዲሁም በተለይ በካህናት ላይ የሚጸናውን ብቻ ለማስቀመጥ ተሞክሯል በዚህ ምዕራፍ የካህናትን ጾር አስመልክቶ እንደ ማስረጃ የተቀመጡት በቅዱሳት መጻሕፍት የተመዘገቡ የቀደሙ አባቶች ናቸው ገደብ አልፈን «ዛሬ ዳዲሀ ዱዖሥደረ ኣው» እያልን የሐሜተኞች ጥቅስ መሆንን አንሻምና። ፍሑ በሽ በመሆንዋ ነው ክህነት በኩስቱ ኪዳናት ለቅዱሳን ሐዋርያትና በሥፍራቸው ለሚተኩ ካህናት የተሰጠችው የሐዲስ ኪዳን ክህነት ከቀደመችው የብሉይ ኪዳን ክህነት እጅግ የከበረችና የምትበልጥ ናት በሥልጣንም የሐዲስ ኪዳን ካህናት የሚበልጥ ሥልጣን አላቸው መተርጉማን በጸሎተ ኪዳን ላይ ወሃወሯነ ዕመ ታ ፌይታፈታ የማይፈታውን እንፈታ ዘንድ የሰጠኸን የሚለውን ሲተረጉሙ ምድራውያን ነገሥታት የማይፈቱትን እንፈታ ዘንድ ሌዋውያን ካህናት አያስተሰርዩት የነበረውን ውሳጣዊ ኃጢአት እናስተሰርይ ዘንድ የሰጠኸን» በማለት። እንዳለ የሐዲስ ኪዳን ክህነት ሕገ ኦሪት ከሕገ ወንጌል የምትበልጠውን ያህል የበለጠ ነው ዕብ የሐዲስ ኪዳን ካህናት የቀደሙት ሌዋውያን ሊገቡበትና ሊያገለግሉበት በማይቻላቸው በቤተ መቅደስና በሐዲስ ኪዳን መሠዊያ ታቦት የሚያገለግሉ በመሆናቸው በክብር ይበልጣሉ። እርሱ በባሕርይው ቅዱስ ሲሆን ዱን ሁኑ ጴሕጥዩ እርሱ በባሕርይው አምላክ ሲሆን በ መዝ እርሱ አዳኝ ሲሆን ለ ዝ ጂ መሳ ይ ሲል ከመለኮታዊ ጎ ተካፋዮች እንድንሆን ሰጥቶናል ካህን እርሱ ብቻ ነው» የሚል የክርክ ሰዎቹም ይህን ር ሀሳብ ለሚያነሠ ዘርስዩስ አ ሥራ እንነግራቸዋለን አምላካችን ኢየሱስ ሁ በለል አርጊ ነኝ ባለበት አንደበት የዓለም ብርፃን ለምን የእግዚአቢ የእ ነዚአብሔር ልጅ እንደተባለ በስመ ኬር ልጆች እንባል ዘንድ ሥልጣንን ሰጥቶናል መልካም እረኛ እኔ ነኝ ብሎ እንደተናገረ ገልገሉቼን አሰማራ ብዙ ፎጩ ይ ሽ ጠቦቶቼን ጠብቅ በጎቼን አሰማራ ብሎ እረኝነትን ሰጥቶናል «ብርፃን ሆኖ ብርሃን ልጅ ሆኖ ልጆች እረኛ ሆኖ እረኞች» እንዳሰኘ ን ካህን ሆኖም ክህነትን ለሰው ልጆች አልከለክከለም አረጋዊ መንፈሳዊ ስንታመም የሚያክሙንን ሰዎች ሐኪም ብለን የምንጠራው የእግዚአብሔርን ፈዋሽነት ሳናውቅ ቀርተን አይደለም በሥጋ የሚወልዱን ወላጆቻችንን አሳዳጊዎቻችንን የምናከብራቸውን ሰዎች አባ የምንለው የእግዚአብሔርን አባትነት ክደን አይደለም ካህናትንም ካህን ብሎ መቀበል የጌታችንን ክህነት ማቃለል አይደለም በሐዲስ ኪዳን ከአምላካችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ክህነት ሌላ ክህነት ያላቸው እንዳሉ መጽሐፍ ቅዱስ ያስረዳል ቅዱስ ጴጥሮስ ላመንጋው ምሳሌ ሁኑ እንጂ ማኅበሮቻችሁን በኃይል አትግዙ የእረኞች አለቃ በሚገለጥበት ጊዜ የማያልፈውን የክብር አክሊል ትቀበላላችሁ ሲል ተናግሯል ጴጥ የእረኞች አለቃ ያለው መድኃነኑዓለም ክርስቶስን ሲሆን እረኞች የተባሉት የሐዲስ ኪዳን ካህናት ናቸው ሊቀ ካህናት የሚለው የጌታችን መጠሪያም እንዲሁ ከጌታችን በቀር ካህን የለም የሚለውን ፃሳብ ውድቅ ያደርገዋል በሽመነ ኦሪት በክህነት ለማገልገል የተመረጡት ሌዋውያን ከዐሥራ ሁለቱ የያዕቆብ ልጆች መካከል የሌዊ ልጆች ነበሩ። ው ናችሁ» በማለት የተናገረውን ነው ኛ ጴጥ ህ በቅዱስ ጴጥሮስ መልእክት የተነገረው ቃል አስቀድሞ በኦሪትም የተነገረ ነበር ርስት ትሆኑልኛላችሁ እናንተም የካህናት መንግሥት የተቀደሰም ሕዝብ ትሆኑልኛላችሁ ተብሎ ነበር በሌ ቃላት «ሁላችሁም ካህናት ናችሀ የሚል ትርጉም የለውም እንደዚህ የሚል ትርጉም ቢኖረው ኖሮ በኦሪት በተመሳሳይ ተነገግሮ ስለነበር በዘመነ ኦሪት የነበሩ ሰዎች ሁሉ ካህናት ነበሩ ማለት ነው ሁሉም ካህናት ቢሆኑ ኖሮ እነ ቆሬ ዳታንና አቤሮን ክህነትን በመፈለጋቸው ለመቅሠፍት ባልተዳረጉ ነበር በየኑ ሌላው ጥቅስ ደግሞ ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን ለአምላኩና ለአባቱም ለእግዚአብሔር ነገሥታትና ካህናት እንድንሆን ላደረገን ለእርሱ ክብርና ኃይል ይሁዝ የሚል ነው ራኤ የሚለው ነው ካህናት እንድንሆን አደረገን ማሰት በምድር ላይ ሁላችንም ካህናት ነን ማለት ነው ተብሎ ከተተረጎመ ነገሥታት ነን የሚለውስ ትርጉሙ ምን ሊሆን ነው ሁላችን በዙፋን ልንቀመጥ ዘውድ ልንደፋ ግርማዊነትዎ ልንባል እንችላለን። ብለዐ የሜጠሯት ሲሆን በበዓለ ጳራቅሊጦስ ከአምስት እኅቶቿና ከሁለት ልጆቿ ጋር ከተጠመቀች በኋላ በሄሮን ዘመንም ክሀገር ወጥታ ር መ ብቻ ተቋቁሞ የፈረሰ ፃይማናት በሆነ ነበር ይሁንና ጌታችን እነሆ እኔ እስከ ዓለም ፍጸሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ በማለት በተናገረው ንግግር የክህነተ ሐዋርያት ዘላቂነት ታውቆአል ማቴ ምክንያቱም ቅዱሳን ሐዋርያት ሁሉም እስከ ዓለም ዓናጻሜ ድረስ በሕይወተ ሥጋ አይኖሩምና ይህ ቃል በእግረ ሐዋርያት ተተክተው የአነርሉሱን አሠረ ዓናኖትች ተከትለው ለሚተኩ ለካህናተ ቤተ ክርስቲያን የተነጎረ ነው በነጻ የተቀበላችሁትን በነጻ ስጡ የተባሉት ሐዋርያትም በነጻ ያገኙትን ክህነት በቅተው ለተገኙ ሁሉ አስተላልፈዋል ማቴ ቿ እንዲሁም በሕይወት ዘመናቸው ጳጳሳት አድርገው የሾሟቸውንም ይህንን ሥልጣነ ክህነትና የማስተማር አደራ ለሌሉች አንዲያስተላልፉ አሳስበው አልፈዋል ብዙ ሰዎች የመሰከሩለትን ከእኔም የሰማሽውን ሌሉትን ዶግሞ ሊያስተምሩ ለሚችሉ ለታመኑ ሰዎች አደራ ስጥጩጢሞ እንዲል ሐዋርያ «ፍትሐች ዘወልድ» በተሰኘው ጸሎት ላይም «አንተ እግዚኦ ይእቬኒ ጸጎክ ክህነተ ለላዕካኒከ ንጹሐን አለ ይገብሩ ግብረ ክህነት ኩሎ ጊዜ በቤተ ክርስቲያኒክ ቅድስት ከመ ይኅድጉ ኃጢአተ በዲበ ምድር ሶቤቱ ጌታ ሆይ አሁንም ሁልጊዜ የክህነትን ሥራ ለሚሠሩ ለንጽሐን አገልጋዮችህ ክህነትን ሰጠህ በምድር ላይ ያስሩ ዘንድ ይፈቱ ዘንድ የኃጢአትን ማሠሪያ ሁሉ ከእኛ ያርቁ ዘንድ» የሚለው ለዚህ ነው ቅዱሳን ሐዋርያት ጌታ የሰጣቸውን ሥልጣን ለተተኪ ሊቃውንት ማስተላለፋቸውን እንዲህ ሲል ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ ያስረዳል «ክመለኮትህ ገናንነት ምሥጢር ለደቀ መዛሙርትህ ር በአፍሪካ ቅርጣግ ርኣብክጩ ተሰድዳ አስተምራለች ብዙ እስርና መከራን ተቀብላም በክብር ር ነ ት የለም ተ ስቲያን እንዳልሠወርህ አነርሱም ከአኛ የሠወሩተት የለም ሰቤተ ክርስቱ ሥርዓት ሊቀ ጳጳስ ኤሏስ ቆፅስ ቀሳውስት ዲያቆናተ አድርገፀ ሾጮን እንጂ» ቅዳሴ አትናቴዎስ ቁ ከህነትኘ መዉቅጥበሰ በሚሻ ሉም የማሰጥ ሥልጣነ ክህነት ለወንዶትም ቢሆን ለሁሉሃፇ የ የነጎ አይደለም ቅዱስ ጳውሉስ በመልእክቱ ማንም ኤጳስ ቀቆጸስነ ኮ ቦያዕይ ሠ ንተጥ ቢፈልግ መልካምን ሥራ ይመኛል» ኛ ጢሞ የጳ ብሎ እንደተናገረ ክህነትን መሻት በጎ ነው ቢሆንም ማንም ስለተመኘ ብቻ የሚያገኘው አይደለም ለቢህ በቅቶ ሲገኝ ነው እንጂ ክህነ በፈቃደ እግዚአብሔር ብቻ የሚገኝ ነው ሰው ክህነትን የቱንም ያህል ቢመ ነ « ገኛት አይችልም ያለ ፈቃደ አምላክ ሊያገኛ በወንጌል «መኑ እምኔክሙ በተክዞ ዘይክል ወስኮ በዲበ ኮሙ አሐደ አመተ ከእናንተ ተጨንቆ በቁመቱ ጳይ ኣንድ ክንድ መጨመር ነ ረ የሚችል ማን ነው። ጋ ታታ ወማማ ነው መፀም ሠታ ሠ ሥታ ዖዶቃና ኣው ማለትም አይደለም የእግዚአብሔር ምርጫ ለተለያየ ጸጋ ነውና ለክህነት ያልበቃ ሰው እግዚአብሔር ይጠላዋል ማለትም አይደለም ክህነትን ለመቀበል የሚያበቃ ትምህርት ቢኖራቸውም ክህነት ሊሰጣቸው የማይገባና አመክሮ የሚያሻቸውም አሉ ለምሳሌ ከመናፍቅነትና ከአረማዊነት የሚመለሱ ንዑሰ ክርስቲያንን ምንም ቶሎ ቢማሩ አንኳን ቶሎ ክህነት መስጠት አይገባም ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ስለካህን አመራረጥ እንዲህ ሲል ተናግሮአል በትዕፅቢት ተነፍቶ በዲያቢሎስ ፍርድ እንዳይወድቅ አዲስ ክርስቲያን አይሁን በማለት ፅጸናጢሞያ በትዕቢት ተነፍቶ እንዳይወድቅ» የሚለው ቃል ከትፋቄ የተመለሰውን ወዲያው ክህነት ቢሾሙት «ሰው ለጥሃው አያሇ እዔሪመጣሥሠ ዕሙቼ » ብሎ ይታበያልና ነው በአደባባይ የመናፍቃንን ሴራ ስላጋለጠ የነበረበትን ስለነቀፈ ብቻ ደርሶ መሾም አይገባም የመናፍቅ መመለስ ትልቅ ጉዳይነቱ ሰተመለስው ሰው ነው እንጂ ሰልፅልት ቤተክርስቲያን አይደለም በመመሰሱም አሱ ይጠቀም ይሆናል እንጂ ቤተ ክርስቲያን የምታገኘው አዲስ ነገር የለም በውቅያኖስ ላይ አንድ ማንኪያ ውዛ የመጨመር ያህል ነው እንጂ እንዲሁም ተመለስሁ ያለው መመለሱ የእውነትም ላይሆን ይችላል ኑፋቄን ለመዝራት ነበርኩበት ሁሉን አይቼዋለሁና ፒፒ ተሙሙጨ ሥሥ ለማለትናሌሉሎችን ለማስካድ እንዲመቸውም ሊሆን ይችላል ይህ ሁሉ በጊዜ ብዛት ሊታወቅ የሚችል ስለሆነ ክህነትን ሳይሰጡ መጠበቅ ሰዚህ ይጠቅማል እንዲህ ላለው ሰው ቸኩለው ክህነት ቢሰጡት ግን ቅድስቲቱን ክህነት ለማይገባው በመስጠታቸው እንድትረገጥ ያደርጋሉ ቤተ ክርስቲያንንም ያስነክሱአታል «በእግራቸው እንዳይረግጡት ተመልሰውም እንዳይነክሱአችሁ የተተደሰውን ለውሾች አትስጡ ፅንቂዎቻችሁንም በእርያዎች ፊት አትጣሉ» እንዲል ማቱ ክህነት ከላይ እንደተቀመጠው በፈቃደ እግዚአብሔር ብቻ የሚገኝ ነው በብሉይ ኪዳን ዘመን እግዚአብሔር ሳይመርጣቸው ራሳቸውን ለክሀነት መርጠውና ይገባናል ብለው የተነሱት ቆሬ ዳታንና አቤሮን ምድሪቱ አፍዋን ክፍታ ውጣቸዋለች በሕይወታቸውም ሲዖል ወርደዋል ሸኑ ወ ፆሖ ንጉሥ ዖዝያንም ሌላው ራሱን በድፍረት የካነ ዐህን ያደረገ ነበረ ይህ ንጉሥ ሊቀ ካህናቱ በቀኙ ሲቀመጥ ይቃጠም ነበር እነርሱም ወጎህሠያ ይኑር ሥጋሁ ካህን በቀኙ ይቀመጣልኔ ይላል ይሱታል ዳግመኛም ካህኑ ፍርዱን ሲገስበት ሰለውጥበት ይቆጣል ክህነት ከመንግሥትነት እንደምትበልጥ ነግረው ይረቱታል ካህኑ ከእርሱ ይልቅ ያማረ ልብስ ለብሶ ሲያይ ይቀናል ሀናና። ሠመ ወፍ መ የዱ ዱዱ መ መ በዲዣ መ ብዓክንገ የሚከለክለው የከተማ ወይም የገጠር ልጅ መሆኑ ሳይሆየ ይሆን ይ እዴ ቫ ብ ፐቫዌ እግዚአብሔርን መፍራቱ ነው የመ ጠሜ የካህና ት ሥልጣን ከዙገ የከቨኗ ሥስቫገነ የሐዲስ ኪዳን ሥልጣነ ክህነት በሥጋና በነፍሰ በሰማይና በምድር በሰውና በመሳእክት ላይ ነውና እጅግ የከበረ ደገኛ ሥልጣን ነው የክህነት ሥልጣን ከሥልጣናት ሁሉ አፍ ያለች ናት ሌላው ቀርቶ የክህነት ሥልጣን ንጉሥ ሥልጣን ይበልጣል ምክንያቱም ነገሥታት ሥጋን ለመጠበቅና ለማስተዳደር የሚሾሙ ሲሆን። የካህናትን ሥልጣን ከነገሥታት ጋር የምናነጻጽረው ሰዎች ለንጉሦቻቸው ይገዛሉና ንጉሠ ለካህናት ይገዛል ማለት ደግሞ ካህናት የገዥ ገዥ መሆናቸውን ያስረዳል በቅዱሳን ጩሳከክት ሳዌ ዲፇፇሪረራ ሐመጳታ ታፇፇሪረ ኃጎህሀናም ለመላእክት ያልተደረገ ለካህናት ተደረገ» እንዲል የካህናት ሥልጣን ከመላእክት ሥልጣን በላይ ነው ካህናት መላእክት ሊቀርቡት የማይቻላቸውን ጨብ መመመ መ ጨው መመ ሓዝ ብ ቁ ና ዘጻ ጩ ግሩም አምላክ ሥጋውና ደሙን ይፈትታሉ አለ ስለዚህ የካህናት ሥልጣን ከመላእክትም ሥልጣን በላይ ነው ካህናት መላእክትን የማውገዝ ሥልጣን አላቸው ቅዱስ ጳውሎስ «ከሰማይ መልአክ ከክሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን የሚሰብክላችሁ ቢሆን የተረገመ ይሁን ገላ ብሉ» እንደተናፃረ ካህናት በሥልጣናቸው ከመላአክት በሳይ ናቸው ለቆሮንቶስ ክርስቲያኖች በጻፈው መልእክቱ ደግሞ ኛ ቆሮ ሄዩ «በመላእክት ስንኳ አንድንፈርድ አታውቁምን። ውሹ አባ ሳሙኤል ዝደብረ ቀልሞንም ቀውስጦስ የተባለው መልአክ ትአዛዘ እግዚአብሔርን ባለመፈጸሙ ጸጋውን ቢያጣና ከምድር ቢቀር በምልጃቸው ክንፈ ጸጋውን አስመልሰውለታል እነዚህ ታሪኮች የሚያስረዱት የካህናትን ሥልጣን ከመላእክት የከበረ እንደሆነ ነው በሠራዊተ ስጋንንት ሳይ አባቶቻችን ወሀሄዕነነ ፅመጋፈዕ ሷድ ታታ ኃይታ ዳፄ በመንፈስም ሠራዊተ አጋንንትን ድል እንነሣ ዘንድ የሰጠኸን» በማለት በኪዳን ጸሎት እንደሚያመሰግኑት ካህናተ ቤተ ክርስቲያን አጋንንትን የማውጣትም የማዘዝም ሥልጣን ተሰጥቶአቸዋል ስርየተ ኃጢአትን የማወጅ የማሰር እና የመፍታት የመንግሥተ ሰማይን ቁልፍ የመያዝ ሥልጣን ለተሰጠው ካህን አንድን የወደቀ መልአክ ማሸነፍ እንደ ትልቅ ሥልጣን ሆኖ የሚነገርለት አይደለም አጋንንትን መርታትም ካህናት ሊሠሩት የሚችሉት እጅግ ትንሹና ከዓቅም በታች የሆነ ሥራ መሆኑን አናምናለን በክርስትና አጋንንትን ከማውጣት በላይ የሆኑ ጸጋዎች አሉ የካህናት ሥልጣን መለኪያ አጋንንትን ማውጣትም አይደለም አጋንንት እነርሱ ያልጮኹለት ካህን ካህን ያልሆነ ያህል በምእመናን ሕሊና እየሣሉ ቤተ ክርስቲያንንም ከማመን ይልቅ በማየት የሚመላለሱባት ስፍራ ሊያደርጓት ይጥራሉ ጌታችን አጋንንትን አወጣን ብለው ደስ የተሰኙ ካህናትን ቅዱሳን ሐዋርያትን አጋንንት ተገዙልን ብለው በነገሩት ጊዜ «መናፍስት ስለተገዙላችሁ በዚህ ደስ አይበላችሁ ስማችሁ ግን በሰማያት ስለተጻፈ ደስ ይበላችሁ» ብሎአቸዋል ሉቃ ካህንም አጋንንት ከማውጣት ይልቅ ብጽዓን ሣሑሥሑሣሻዛሻዌፌአርኡፍ ከሽ አግብርት የተመሰገኑ ባሪያዎች ከተባሉት ከካህናትና ለመንግሥተ ሰማያት ከታጨት ክክርስቲያኖች ወገን መደመሩ የሚበልጥ ክብሩ ነው «ወደሪ ።